አማርኛ ጽሑፎች

የማይክሮ ፋይናንስ ተቋማትን ካፒታል ማሳደግ አስፈላጊነት 

የኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ የማይክሮ ፋይናንስ ተቋማት ሊኖራቸው የሚገባውን ዝቅተኛ የካፒታል መጠን ከሰባት እጥፍ በላይ እንዲጨምር የሚያዝ መመሪያ ተግባራዊ ካደረገ ወራት ተቆጥረዋል።

ቴክኖሎጂ እና ዲጂታል ትራንስፎርሜሽን በድሬዳዋ

የኢትዮጵያ መንግስት ባለፉት ጥቂት ዓመታት ቅድሚያ ከሰጣቸው አጀንዳዎች አንዱ የሃገሪቱን ዲጂታል ኢኮኖሚ አቅም ማሳደግ ነው። ሃገሪቱ ቀስ በቀስም ቢሆን ዲጂታላይዜሽን የኢኮኖሚ እድገትን በማሳለጥ ረገድ የሚኖረውን ጉልህ ...

የፋይናንስ አካታችነት እንዲሻሻል የባንክ መደበኛ አገልግሎቶች በዲጂታል ፋይናንስ አገልግሎቶች ቢታገዙ ይበጃል 

የባንኮች ቁጥር መጨመር ውድድርን እንደሚፈጥር ይታመናል። ይህ ውድድር ደግሞ የፋይናንስ አገልግሎቶች ተደራሽነት ያሰፋል ፣ የወለድ ህዳግ (በብድር እና ቁጠባ መካከል ያለው የወለድ ምጣኔ ልዩነት) እንዲጠብ ያደርጋል፣ ...